เว็บไซต์นี้ใช้คุกกี้ cookies โดยการดำเนินการใช้เว็บไซต์นี้ต่อ จะถือว่าคุณยอมรับต่อนโยบายเกี่ยวกับการใช้คุกกี้ของเรา
×
ถูกใจ ? บันทึกมันไว้ในรายการโปรดของคุณ
×
ถูกใจ ? ฝากการรีวิวของคุณ
×
×

Sheger FM

คะแนน: 4.4 ความคิดเห็น: 28
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡ ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡ ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
99 13

รีวิว
 Sheger FM

 • 4
  04.04.2021
  አድማጫቹ ነኝ በርቱ።
 • 5
  24.02.2021
  Sheger FM. Best Radio for Shashemene.
 • 3
  23.01.2021
  sheger I appreciate you your dedication, commitment. this is the only comment please check the uniformity of your sound
 • 5
  09.01.2021
  Sheger family... Long live Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
 • 5
  26.12.2020
  የራዲዮ ጣዕም
 • 5
  15.11.2020
  ሁሌም ከናንተው ጋር ነን!!!
 • 5
  05.09.2020
  Yezewutir admacachu negn
 • 4
  29.07.2020
  ሸገር እውነተኛ የዜና አውታር
 • 5
  17.07.2020
  The best private radio In Ethiopia!!!!
 • 5
  20.06.2020
  ሸገር fm በጣም የሚከታተለው ኣሪፍ የሬድዮ ፕሮግራም ነው እና ኣሁን ከመጠጥ ቤት ወደቤቴን መግባቴን ነው ነገር ግን መጠጥ ቤት በነበርኩበት ከ30 ደቂቃ በፊት ነው ስለዚ ከዛሬ ብዋላ መጠጥ ቤት እንዳልገኝ ወይም እንዳልጠጣ ከራሴን ቃል ገብቻለሁ ምክንያቱም መጠጥ ውስት ከጎኔ የነበሮው ሰው ( ሃበሻ በሃበሽ ) በሹጉጥ በመገደሉን ነው ስለዚ ከዛሬ ጀምሮ I will never ever drink beer.

ข้อมูลติดต่อสถานีวิทยุ

โทรศัพท์: +251 11 127 5454

Email: info@shegerfm.com

ติดตั้งแอป Online Radio Box แอปพลิเคชัน ฟรีสำหรับสมาร์ตโฟนของคุณและฟังสถานีวิทยุโปรดของคุณออนไลน์ – ไม่ว่าคุณจะอยู่ที่ไหน!