Apoya a Ucrania. Salva la paz en el mundo!
Sheger FM
Addis Abeba, 102.1 MHz FM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
Su opinión sobre Sheger FM
-
የራዲዮ ጣዕም
-
esayas michael
15.11.2020
ሁሌም ከናንተው ጋር ነን!!!
-
Muluken Gebre Lanka
05.09.2020
Yezewutir admacachu negn
-
ሸገር እውነተኛ የዜና አውታር
-
Behailu Mersha
17.07.2020
The best private radio In Ethiopia!!!!
-
ሸገር fm በጣም የሚከታተለው ኣሪፍ የሬድዮ ፕሮግራም ነው እና ኣሁን ከመጠጥ ቤት ወደቤቴን መግባቴን ነው ነገር ግን መጠጥ ቤት በነበርኩበት ከ30 ደቂቃ በፊት ነው ስለዚ ከዛሬ ብዋላ መጠጥ ቤት እንዳልገኝ ወይም እንዳልጠጣ ከራሴን ቃል ገብቻለሁ ምክንያቱም መጠጥ ውስት ከጎኔ የነበሮው ሰው ( ሃበሻ በሃበሽ ) በሹጉጥ በመገደሉን ነው ስለዚ ከዛሬ ጀምሮ I will never ever drink beer.
-
Esayas Nigussie
02.05.2020
ሸገር ኤፍምን ለማድመጥ የምከፈለዉን ዋጋ ብታዩ ልባችሁ በሀዘን በተሞላ ነበር ። እስኪ ካዘናችሁልኝ በናይል ሳት እንዴት እንደማገኛችሁ ንገሩኝ። ያለሁት አማራ ክልል ሰ/ሸዋ መንዝ ማማ ወረዳ ነዉ። ወደ 300ኪ.ሜ አካባቢ ማለት ነዉ። ሸገር ኤፍ ለኔ ውስጤ ነዉ።
-
Meles Woldeyohannes
30.04.2020
ALWAYS GOOD! TELL ME HOW TO FIND YOU ON NILE SAT.
-
Seifu Mohammed
21.04.2020
Abdulfattaa
-
Nice
-
ተመራጭ
-
I'm kiddo amdu (My youtube name) from china Wuhan city...great job guys stay strong and alert.
-
Thank you sheger
-
Anteneh Birhanu
03.09.2019
bexam new yemiwedachu shegeroch
-
ስለ ሃረር እስኪ መረጃ
-
leader of the best ones, keep it up
-
good
-
am with you sheger 4 ever
-
Abushi Tilahun
24.11.2018
I love Sheger FM 102.1
-
ydnekachew mechal
18.11.2018
my first choice 4 ever